YouVersion Logo
Search Icon

መዝሙር 143:1

መዝሙር 143:1 NASV

እግዚአብሔር ሆይ፤ ጸሎቴን ስማ፤ ልመናዬን አድምጥ፤ በታማኝነትህና በጽድቅህም፣ ሰምተህ መልስልኝ።

Video for መዝሙር 143:1