ኤርምያስ 14:20-21
ኤርምያስ 14:20-21 NASV
እግዚአብሔር ሆይ፤ ክፋታችንን ዐውቀናልና፤ የአባቶቻችንን በደል ተረድተናልና፤ በርግጥም በአንተ ላይ ኀጢአት ሠርተናል። ስለ ስምህ ብለህ አትናቀን፤ የክብርህንም ዙፋን አታዋርድ። ከእኛ ጋር የገባኸውን ኪዳን ዐስብ፤ አታፍርሰውም።