1
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 1:3
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤
Compare
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 1:3
2
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 1:1-2
ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥ ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 1:1-2
3
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 1:14
ከቶ ለማን ብሎአል? ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን?
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 1:14
4
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 1:10-11
ይላል። ደግሞ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማዮችም የእጆችህ ሥራ ናቸው፤ እነርሱም ይጠፋሉ አንተ ግን ጸንተህ ትኖራለህ፤ ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ፥
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 1:10-11
Home
Bible
Plans
Videos