1
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:7
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን መግለጥ ለእያንዳንዱ ለጥቅም ይሰጠዋል።
Compare
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:7
2
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:27
እናንተም የክርስቶስ አካል ናችሁ እያንዳንዳችሁም ብልቶች ናችሁ።
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:27
3
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:26
አንድም ብልት ቢሣቀይ ብልቶች ሁሉ ከእርሱ ጋር ይሣቀያሉ፤ አንድ ብልትም ቢከበር ብልቶች ሁሉ ከእርሱ ጋር ደስ ይላቸዋል።
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:26
4
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:8-10
ለአንዱ ጥበብን መናገር በመንፈስ ይሰጠዋልና፥ ለአንዱም በዚያው መንፈስ እውቀትን መናገር ይሰጠዋል፥ ለአንዱም በዚያው መንፈስ እምነት፥ ለአንዱም በአንዱ መንፈስ የመፈወስ ስጦታ፥ ለአንዱም ተአምራትን ማድረግ፥ ለአንዱም ትንቢትን መናገር፥ ለአንዱም መናፍስትን መለየት፥ ለአንዱም በልዩ ዓይነት ልሳን መናገር፥ ለአንዱም በልሳኖች የተነገረውን መተርጎም ይሰጠዋል፤
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:8-10
5
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:11
ይህን ሁሉ ግን ያ አንዱ መንፈስ እንደሚፈቅድ ለእያንዳንዱ ለብቻው እያካፈለ ያደርጋል።
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:11
6
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:24-25
ክብር ያላቸው ብልቶቻችን ግን ይህ አያስፈልጋቸውም። ነገር ግን ብልቶች እርስ በርሳቸው በትክክል ይተሳሰቡ ዘንድ እንጂ በአካል መለያየት እንዳይሆን፥ ለጎደለው ብልት የሚበልጥ ክብር እየሰጠ እግዚአብሔር አካልን አገጣጠመው።
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:24-25
7
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:4-6
የጸጋም ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤ አገልግሎትም ልዩ ልዩ ነው ጌታም አንድ ነው፤ አሠራርም ልዩ ልዩ ነው፥ ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ እግዚአብሔር ግን አንድ ነው።
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:4-6
8
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:28
እግዚአብሔርም በቤተ ክርስቲያን አንዳንዶቹን አስቀድሞ ሐዋርያትን፥ ሁለተኛም ነቢያትን፥ ሦስተኛም አስተማሪዎችን፥ ቀጥሎም ተአምራት ማድረግን፥ ቀጥሎም የመፈወስን ስጦታ፥ እርዳታንም፥ አገዛዝንም፥ የልዩ ልዩ ዓይነት ልሳኖችንም አድርጎአል።
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:28
9
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:14
አካል ብዙ ብልቶች እንጂ አንድ ብልት አይደለምና።
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:14
10
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:22
ነገር ግን ደካሞች የሚመስሉ የአካል ብልቶች ይልቁን የሚያስፈልጉ ናቸው፤
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:22
11
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:17-19
አካል ሁሉ ዓይን ቢሆን መስማት ወዴት በተገኘ? ሁሉም መስማት ቢሆን ማሽተት ወዴት በተገኘ? አሁን ግን እግዚአብሔር እንደ ወደደ ብልቶችን እያንዳንዳቸው በአካል አድርጎአል። ሁሉም አንድ ብልት ቢሆንስ አካል ወዴት በሆነ?
Explore 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:17-19
Home
Bible
Plans
Videos