1
መዝሙረ ዳዊት 91:2
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
በማለዳ ምሕረትህን፥ በሌሊትም እውነትህን መናገር፥
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 91:2
2
መዝሙረ ዳዊት 91:1
በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል፥ ልዑል ሆይ፥ ለስምህም መዘመር፤
Explore መዝሙረ ዳዊት 91:1
3
መዝሙረ ዳዊት 91:15
አምላካችን እግዚአብሔር እውነተኛ እንደ ሆነ ይናገራሉ፥ በእርሱም ዘንድ ዐመፃ የለም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 91:15
4
መዝሙረ ዳዊት 91:11
ዐይኔም በጠላቶቼ ላይ አየች፥ ጆሮዬም በእኔ ላይ በቆሙ በክፉዎች ላይ ሰማች።
Explore መዝሙረ ዳዊት 91:11
5
መዝሙረ ዳዊት 91:4
አቤቱ፥ በሥራህ ደስ አሰኝተኸኛልና፤ በእጆችህም ሥራ ደስ ይለኛልና።
Explore መዝሙረ ዳዊት 91:4
6
መዝሙረ ዳዊት 91:9-10
አቤቱ፥ እነሆ፥ ጠላቶችህ ይጠፋሉና፥ ዐመፃንም የሚሠሩ ሁሉ ይበተናሉና። ቀንዴ አንድ ቀንድ እንዳለው ከፍ ከፍ ይላል፥ ሽምግልናዬም በዘይት ይለመልማል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 91:9-10
7
መዝሙረ ዳዊት 91:3
ዐሥር አውታር ባለው በበገና፥ ከምስጋና ጋርም በመሰንቆ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 91:3
8
መዝሙረ ዳዊት 91:7
ኃጥኣን እንደ ሣር በበቀሉ ጊዜ፥ ዐመፃን የሚያደርጉም ሁሉ በለመለሙ ጊዜ፥ ለዘለዓለም ዓለም እንደሚጠፉ ነው።
Explore መዝሙረ ዳዊት 91:7
9
መዝሙረ ዳዊት 91:5-6
አቤቱ፥ ሥራህ እጅግ ትልቅ ነው፥ አሳብህም እጅግ ጥልቅ ነው። ሰነፍ ሰው አያውቅም፥ ልብ የሌለውም ይህን አያስተውለውም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 91:5-6
Home
Bible
Plans
Videos