1
መዝሙረ ዳዊት 70:4
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አምላኬ ከኃጥኣን እጅ፥ ከዐመፀኛና ከግፈኛም እጅ አድነኝ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 70:4
2
መዝሙረ ዳዊት 70:5
አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፥ ጌታዬ ሆይ፥ ከታናሽነቴ ጀምሬ ተስፋ አደረግሁህ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 70:5
3
መዝሙረ ዳዊት 70:1
አቤቱ፥ አንተን ታመንሁ፤ ለዘለዓለም አላፍርም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 70:1
Home
Bible
Plans
Videos