1
መዝሙረ ዳዊት 65:4
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ምድር ሁላ ለአንተ ትሰግዳለች፥ ለአንተም ትገዛለች፥ ለስምህም ትዘምራለች።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 65:4
2
መዝሙረ ዳዊት 65:11
ወደ ወጥመድም አገባኸን፥ በፊታችንም መከራን አመጣህ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 65:11
3
መዝሙረ ዳዊት 65:5
የእግዚአብሔርን ሥራ ታዩ ዘንድ ኑ። ምክሩ ከሰው ልጆች ይልቅ ግሩም ነው።
Explore መዝሙረ ዳዊት 65:5
4
መዝሙረ ዳዊት 65:3
እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት፥ “ሥራህ ግሩም ነው፤ ኀይልህ ብዙ ሲሆን ጠላቶችህ ዋሹብህ።”
Explore መዝሙረ ዳዊት 65:3
Home
Bible
Plans
Videos