1
መዝሙረ ዳዊት 53:1
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አቤቱ፥ በስምህ አድነኝ፥ በኀይልህም ፍረድልኝ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 53:1
2
መዝሙረ ዳዊት 53:2
አቤቱ፥ ጸሎቴን ስማኝ፥ የአፌንም ቃል አድምጥ፤
Explore መዝሙረ ዳዊት 53:2
3
መዝሙረ ዳዊት 53:3
ባዕዳን በእኔ ላይ ቆመዋልና፥ ኀያላንም ነፍሴን ሽተዋታልና። እግዚአብሔርንም በፊታቸው አላደረጉትም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 53:3
Home
Bible
Plans
Videos