1
መዝሙረ ዳዊት 112:7
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ድሃውን ከምድር የሚያነሣ፥ ምስኪኑንም ከመሬት ከፍ ከፍ የሚያደርግ፤
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 112:7
2
መዝሙረ ዳዊት 112:1-2
የእግዚአብሔር ባሪያዎች ሆይ፥ አመስግኑት፥ የእግዚአብሔርን ስም አመስግኑ። ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘለዓለም ድረስ የእግዚአብሔር ስሙ ቡሩክ ይሁን።
Explore መዝሙረ ዳዊት 112:1-2
3
መዝሙረ ዳዊት 112:8
ከአለቆች ጋር ከሕዝቡም አለቆች ጋር ያኖረው ዘንድ
Explore መዝሙረ ዳዊት 112:8
4
መዝሙረ ዳዊት 112:4
እግዚአብሔር በአሕዛብ ሁሉ ላይ ልዑል ነው፥ ክብሩም ከሰማያት በላይ ነው።
Explore መዝሙረ ዳዊት 112:4
5
መዝሙረ ዳዊት 112:5
እንደ አምላካችን እንደ እግዚአብሔር ማን ነው? በልዕልና የሚኖር።
Explore መዝሙረ ዳዊት 112:5
6
መዝሙረ ዳዊት 112:6
በሰማይና በምድር የተዋረዱትን የሚያይ፤
Explore መዝሙረ ዳዊት 112:6
Home
Bible
Plans
Videos