1
መዝሙረ ዳዊት 101:3
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ዘመኔ እንደ ጢስ አልቋልና፥ አጥንቶቼም እንደ ሣር ደርቀዋልና።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 101:3
2
መዝሙረ ዳዊት 101:2
በመከራዬ ቀን ፊትህን ከእኔ አትመልስ፤ ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል፤ በጠራሁህ ቀን ፈጥነህ ስማኝ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 101:2
3
መዝሙረ ዳዊት 101:6
እንደ ሜዳ አህያ ሆንኹ፤ ሌሊት በወና ቤት እንዳለ እንደ ጕጕት ሆንሁ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 101:6
Home
Bible
Plans
Videos