1
መጽሐፈ ምሳሌ 16:3
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ኃጥኣን ግን በክፉ ቀን ይጠፋሉ።
Compare
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 16:3
2
መጽሐፈ ምሳሌ 16:9
ኃጥእ ለክፉ ቀን ይጠበቃል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 16:9
3
መጽሐፈ ምሳሌ 16:24
ያማረ ቃል የማር ወለላ ነው፤ ጣፋጭነቱም የነፍስ መድኀኒት ነው።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 16:24
4
መጽሐፈ ምሳሌ 16:1
እግዚአብሔርን መፍራት በጎ ዕውቀትና ጥበብ ነው። ለሚመልስላትም የክብር መጀመሪያ ናት፥ የዋሃንንም ክብር ትከተላቸዋለች።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 16:1
5
መጽሐፈ ምሳሌ 16:32
ትዕግሥተኛ ሰው ከኀያል፥ ጥበብ ያለው ሰውም ሰፊ ርስት ካለው፥ በመንፈሱ የሠለጠነ ሰውም ሀገርን ከሚገዛ ሰው ይሻላል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 16:32
6
መጽሐፈ ምሳሌ 16:18
ከጥል በፊት ስድብ ይቀድማል፥ ከመውደቅም በፊት ክፋትን ማወቅ።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 16:18
7
መጽሐፈ ምሳሌ 16:2
የትሑት ሰው ሥራ ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደደ ነው፥
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 16:2
8
መጽሐፈ ምሳሌ 16:20
በሥራ ዐዋቂ የሆነ መልካም ነገርን ያገኛል፤ በእግዚአብሔርም የታመነ ብፁዕ ነው።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 16:20
9
መጽሐፈ ምሳሌ 16:8
የእግዚአብሔር ሥራ ሁሉ ከእውነት ጋር ነው።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 16:8
10
መጽሐፈ ምሳሌ 16:25
ለሰው ቅን የምትመስል መንገድ አለች፤ ፍጻሜዋ ግን የሲኦል ጕድጓዶችን ይመለከታል።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 16:25
11
መጽሐፈ ምሳሌ 16:28
ጠማማ ሰው ክፋትን ይዘራል፥ የሐሰት መብራት ክፉዎችን ታቃጥላቸዋለች፥ ወዳጆችንም ትለያለች።
Explore መጽሐፈ ምሳሌ 16:28
Home
Bible
Plans
Videos