1
የሉቃስ ወንጌል 1:37
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና”።
Compare
Explore የሉቃስ ወንጌል 1:37
2
የሉቃስ ወንጌል 1:38
ማርያምም መልአኩን፥ “እነሆኝ፥ የእግዚአብሔር ባሪያው አለሁ፤ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ” አለችው፤ ከዚህ በኋላም መልአኩ ከእርስዋ ዘንድ ሄደ።
Explore የሉቃስ ወንጌል 1:38
3
የሉቃስ ወንጌል 1:35
መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፥ “መንፈስ ቅዱስ ያድርብሻል፤ የልዑል ኀይልም ይጋርድሻል፤ ከአንቺ የሚወለደውም ቅዱስ ነው፤ የልዑል እግዚአብሔር ልጅም ይባላል።
Explore የሉቃስ ወንጌል 1:35
4
የሉቃስ ወንጌል 1:45
ከእግዚአብሔር ዘንድ የነገሩሽ ቃል እንደሚሆን የምታምኚ አንቺ ብፅዕት ነሽ።”
Explore የሉቃስ ወንጌል 1:45
5
የሉቃስ ወንጌል 1:31-33
እነሆ፥ ትፀንሻለሽ፤ ወንድ ልጅንም ትወልጃለሽ፤ ስሙንም ኢየሱስ ትይዋለሽ። እርሱም ታላቅ ነው፤ የልዑል እግዚአብሔር ልጅም ይባላል፤ እግዚአብሔር አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል። ለያዕቆብ ወገንም ለዘለዓለሙ ይነግሣል፤ ለመንግሥቱም ፍጻሜ የለውም።”
Explore የሉቃስ ወንጌል 1:31-33
6
የሉቃስ ወንጌል 1:30
መልአኩም እንዲህ አላት፥ “ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ዘንድ ባለሟልነትን አግኝተሻልና አትፍሪ።
Explore የሉቃስ ወንጌል 1:30
Home
Bible
Plans
Videos