1
ወደ ዕብራውያን 9:28
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እንዲሁ ክርስቶስም የብዙዎችን ኀጢአት ያስተሰርይ ዘንድ ራሱን አንድ ጊዜ ሠዋ፤ በኋላ ግን ያድናቸው ዘንድ ተስፋ ለሚያደርጉት ያለ ኀጢአት ይገለጥላቸዋል።
Compare
Explore ወደ ዕብራውያን 9:28
2
ወደ ዕብራውያን 9:14
ነውር የሌለው ሆኖ፥ በዘለዓለም መንፈስ ራሱን ለእግዚአብሔር ያቀረበ የክርስቶስ ደም ሕያው እግዚአብሔርን እናመልከው ዘንድ ሕሊናችንን ከሞት ሥራ እንዴት ይልቅ ያነጻ ይሆን?
Explore ወደ ዕብራውያን 9:14
3
ወደ ዕብራውያን 9:27
ለሰው አንድ ጊዜ ሞት፥ ከዚያም በኋላ ፍርድ እንደሚጠብቀው፥
Explore ወደ ዕብራውያን 9:27
4
ወደ ዕብራውያን 9:22
ደግሞም በቀረበው ሁሉ እንዲህ ያደርግ ነበር፥ በኦሪት ሕግ ሁሉ በደም ይነጻ ነበር፤ ደም ሳይረጭ ግን አይሰረይም ነበር።
Explore ወደ ዕብራውያን 9:22
5
ወደ ዕብራውያን 9:15
ስለዚህ ኢየሱስ ሞትን ተቀብሎ፥ በቀደመው ሥርዐት ስተው የነበሩትን ያድናቸው ዘንድ ወደ ዘለዓለም ርስቱም የጠራቸው ተስፋውን ያገኙ ዘንድ፥ ለአዲሲቱ ኪዳን መካከለኛ ሆነ።
Explore ወደ ዕብራውያን 9:15
Home
Bible
Plans
Videos