1
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:22-23
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ምጽዋት፥ ቸርነት፥ እምነት፥ ገርነት፥ ንጽሕና ነው። ከዚህ ሕግ የሚበልጥ የለም።
Compare
Explore ወደ ገላትያ ሰዎች 5:22-23
2
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:16
እላችኋለሁ፤ በመንፈስ ኑሩ እንጂ የሥጋችሁን ፈቃድ አታድርጉ።
Explore ወደ ገላትያ ሰዎች 5:16
3
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:25
አሁንም በመንፈስ እንኑር፤ በመንፈስም እንመላለስ።
Explore ወደ ገላትያ ሰዎች 5:25
4
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:24
በኢየሱስ ክርስቶስ ያመኑ ግን ሰውነታቸውን ከምኞትና ከኀጢአት ለዩ።
Explore ወደ ገላትያ ሰዎች 5:24
5
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:19-21
የሥጋም ሥራው ይታወቃል፤ እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ መዳራት፥ ጣዖት ማምለክ፥ ሥራይ ማድረግ፥ መጣላት፥ ኵራት፥ የምንዝር ጌጥ፥ ቅናት፥ ቍጣ፥ ጥርጥር፥ ፉክክር፥ ምቀኝነት፥ መጋደል፥ ስካር ይህንም የመሰለ ሁሉ ነው። አስቀድሜ እንደ ነገርኋችሁ ይህን የሚያደርግ የእግዚአብሔርን መንግሥት አያይም።
Explore ወደ ገላትያ ሰዎች 5:19-21
6
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:13
ወንድሞች ሆይ፥ እናንተስ ለነጻነት ተጠርታችኋል፤ ነገር ግን በሥጋችሁ ፈቃድ ለነጻነታችሁ ምክንያት አታድርጉላት፤ ለወንድሞቻችሁም በፍቅር ተገዙ።
Explore ወደ ገላትያ ሰዎች 5:13
7
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:17
ሥጋ መንፈስ የማይሻውን ይሻልና፥ መንፈስም ሥጋ የማይሻውን ይሻልና፥ የምትሹትንም እንዳታደርጉ እርስ በርሳቸው ይጣላሉ።
Explore ወደ ገላትያ ሰዎች 5:17
8
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:14
“ወንድምህን እንደ ራስህ ውደድ” የሚለው አንድ ቃል ሕግን ሁሉ ይፈጽማልና።
Explore ወደ ገላትያ ሰዎች 5:14
9
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:26
ኩሩዎች አንሁን፤ እርስ በርሳችን አንተማማ፤ እርስ በርሳችንም አንቀናና።
Explore ወደ ገላትያ ሰዎች 5:26
10
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:1
እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ፤ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትኑሩ።
Explore ወደ ገላትያ ሰዎች 5:1
Home
Bible
Plans
Videos