1
መጽሐፈ መክብብ 10:10
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ምሣሩ ከዛቢያው ቢወልቅ ሰውየው ፊቱን ወዲያና ወዲህ ይላል፤ ብዙ ኀይልም ያስፈልገዋል። ጥበብ ግን ለብርቱ ሰው ትርፉ ነው፤
Compare
Explore መጽሐፈ መክብብ 10:10
2
መጽሐፈ መክብብ 10:4
ትዕግሥት ታላቁን ኀጢአት ያስተሰርያልና የገዢ ቍጣ የተነሣብህ እንደ ሆነ ስፍራህን አትልቀቅ።
Explore መጽሐፈ መክብብ 10:4
3
መጽሐፈ መክብብ 10:1
የሞቱ ዝንቦች የተቀመመውን የዘይት ሽቱ ያገሙታል፤ በስንፍናም ካለ ታላቅ ክብር ይልቅ ትንሽ ጥበብ ትበልጣለች።
Explore መጽሐፈ መክብብ 10:1
4
መጽሐፈ መክብብ 10:12
የጠቢብ ሰው የአፉ ቃል ሞገስ ናት፤ የሰነፍ ከንፈሮች ግን ራሱን ይውጡታል።
Explore መጽሐፈ መክብብ 10:12
5
መጽሐፈ መክብብ 10:8
ለባልንጀራው ጕድጓድን የሚምስ ይወድቅበታል፥ ቅጥርንም የሚያፈርስን እባብ ትነድፈዋለች።
Explore መጽሐፈ መክብብ 10:8
Home
Bible
Plans
Videos