1
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:13
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ከጨለማ አገዛዝ አዳነን፤ ወደ ተወደደው ልጁ መንግሥትም መለሰን።
Compare
Explore ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:13
2
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:16
በእርሱ ቃልነት እግዚአብሔር ሁሉን ፈጥሮአልና በሰማይ ያለውን፥ በምድርም ያለውን፥ የሚታየውንና የማይታየውን፥ መናብርትም ቢሆኑ፥ አጋእዝትም ቢሆኑ፥ መኳንንትም ቢሆኑ፥ ቀደምትም ቢሆኑ፥ ሁሉን በእርሱ ቃልነት ፈጥሮአቸዋልና፤ ሁሉም በእጁ ሆነ፤ ሁሉም በእርሱ ለእርሱ ተፈጠረ፤
Explore ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:16
3
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:17
እርሱ ከሁሉ አስቀድሞ ነበረ፤ ሁሉም በእርሱ ጸና።
Explore ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:17
4
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:15
ይኸውም የማይታይ እግዚአብሔርን የሚመስለው፥ ከፍጥረቱ ሁሉ በላይ የሆነ በኵር ነው።
Explore ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:15
5
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:9-10
ስለዚህም እኛ ዜናችሁን ከሰማን ጀምሮ፥ በፍጹም ጥበብና በፍጹም መንፈሳዊ ምክር የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማወቅን ትፈጽሙ ዘንድ፥ ስለ እናንተ መጸለይንና መለመንን አልተውንም። ወደ እግዚአብሔር በሚገባችሁ ትሄዱ ዘንድ፥ በበጎ ሥራ ሁሉ ፍሬ እያፈራችሁ፥ እግዚአብሔርንም በማወቅ እያደጋችሁ፥ በሁሉ ደስ ታሰኙት ዘንድ።
Explore ወደ ቈላስይስ ሰዎች 1:9-10
Home
Bible
Plans
Videos