1
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 9:16
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እንዲህም አለው፥ “ነገ በዚህች ሰዓት ከብንያም ሀገር አንድ ሰው እልክልሃለሁ፤ ልቅሶአቸው ወደ እኔ ስለ ደረሰ የሕዝቤን ሥቃያቸውን ተመልክችአለሁና ለሕዝቤ ለእስራኤል አለቃ ይሆን ዘንድ ትቀባዋለህ፤ ከፍልስጥኤማውያንም እጅ ሕዝቤን ያድናል።”
Compare
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 9:16
2
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 9:17
ሳሙኤልም ሳኦልን ባየ ጊዜ እግዚአብሔር፥ “ያ የነገርሁህ ሰው እነሆ፤ እርሱም በሕዝቤ ላይ ይነግሣል” አለው።
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 9:17
Home
Bible
Plans
Videos