1
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 17:45
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ዳዊትም ፍልስጥኤማዊዉን አለው፥ “አንተ ሰይፍና ጦር፥ ጋሻም ይዘህ ትመጣብኛለህ፤ እኔ ግን ዛሬ በተገዳደርኸው በእስራኤል ጭፍሮች አምላክ ስም በሰራዊት ጌታ በእግዚአብሔር ስም እመጣብሃለሁ።
Compare
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 17:45
2
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 17:47
ይህም ጉባኤ ሁሉ እግዚአብሔር በሰይፍና በጦር የሚያድን እንዳይደለ ያውቃል። ሰልፉ ለእግዚአብሔር ነውና፤ እግዚአብሔርም እናንተን በእጃችን አሳልፎ ይሰጣል።”
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 17:47
3
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 17:37
ዳዊትም፥ “ከአንበሳና ከድብ እጅ ያስጣለኝ እግዚአብሔር ከዚህ ያልተገረዘ ፍልስጥኤማዊ እጅ ያስጥለኛል” አለ። ሳኦልም ዳዊትን፥ “ሂድ፤ እግዚአብሔርም ከአንተ ጋር ይሁን” አለው።
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 17:37
4
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 17:46
እግዚአብሔር ዛሬ አንተን በእጄ አሳልፎ ይሰጣል፤ እመታህማለሁ፤ ራስህንም ከአንተ እቈርጠዋለሁ፤ ሬሳህንና የፍልስጥኤማውያንንም ሠራዊት ሬሶች ለሰማይ ወፎችና ለምድር አራዊት ዛሬ እሰጣለሁ። ምድር ሁሉ እግዚአብሔር ከእስራኤል ጋር እንዳለ ያውቃሉ፤
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 17:46
5
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 17:40
ዳዊትም በትሩን በእጁ ያዘ፤ ከወንዝም አምስት ድብልብል ድንጋዮችን መረጠ፤ በእረኛ ኮሮጆውም በኪሱ ከተታቸው፤ ወንጭፍም በእጁ ነበረ፤ ወደ ፍልስጥኤማዊውም ቀረበ።
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 17:40
6
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 17:32
ዳዊትም ሳኦልን፥ “ስለ እርሱ የማንም ልብ አይውደቅ፤ እኔ ባሪያህ ሄጄ ያን ፍልስጥኤማዊ እወጋዋለሁ” አለው።
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 17:32
Home
Bible
Plans
Videos