1
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 15:22
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ሳሙኤልም ሳኦልን፥ “በውኑ የእግዚአብሔርን ቃል በመስማት ደስ እንደሚለው እግዚአብሔር በሚቃጠልና በሚታረድ መሥዋዕት ደስ ይለዋልን? እነሆ፥ መታዘዝ ከመሥዋዕት፥ ማዳመጥም የአውራ በግ ስብ ከማቅረብ ይበልጣል።
Compare
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 15:22
2
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 15:23
ኀጢኣት እንደ ምዋርተኝነት ናትና አምልኮተ ጣዖትም ደዌንና ኀዘንን ያመጣል። የእግዚአብሔርን ቃል ንቀሃልና እግዚአብሔር ንጉሥ እንዳትሆን ናቀህ” አለው።
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 15:23
3
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 15:29
እስራኤል ለሁለት ይከፈላል፤ ከእንግዲህም አይሰበሰብም፤ እግዚአብሔርም እንደ ሰው የሚጸጸት አይደለምና አይጸጸትም” አለው።
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 15:29
4
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 15:11
“ሳኦል እኔን ከመከተል ተመልሶአልና፥ ትእዛዜንም አልፈጸመምና ስላነገሥሁት ተጸጸትሁ።” ሳሙኤልም አዘነ። ሌሊቱንም ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ጮኸ።
Explore መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 15:11
Home
Bible
Plans
Videos