1
ትንቢተ ዘካርያስ 6:12
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ ስሙ ቁጥቋጥ የሚባል ሰው በስፍራው ይበቅላል፥ የጌታንም መቅደስ ይሠራል።
Compare
Explore ትንቢተ ዘካርያስ 6:12
2
ትንቢተ ዘካርያስ 6:13
እርሱ የጌታን መቅደስ ይሠራል፥ ክብርንም ይጐናጸፋል፥ በዙፋኑም ላይ ተቀምጦ ይገዛል፤ በዙፋኑም ላይ ካህን ይሆናል፤ በሁለቱም መካከል ሰላማዊ መግባባት ይኖራል።
Explore ትንቢተ ዘካርያስ 6:13
Home
Bible
Plans
Videos