1
መዝሙረ ዳዊት 144:1
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ጌታዬ ዐለቴ፥ ይባረክ፥ ለእጆቼ ሰልፍን፥ ለጣቶቼም ዘመቻን የሚያስተምር፥
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 144:1
2
መዝሙረ ዳዊት 144:15
እንደዚህ የሚሆንለት ሕዝብ የተመሰገነ ነው፥ ጌታ አምላኩ የሆነለት ሕዝብ ምስጉን ነው።
Explore መዝሙረ ዳዊት 144:15
3
መዝሙረ ዳዊት 144:2
መሓሪዬና መሸሸጊያዬ፥ መጠጊያዬና መድኃኒቴ፥ ረዳቴና መታመኛዬም፥ ሕዝቤንም ከእኔ በታች የሚያስገዛልኝ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 144:2
4
መዝሙረ ዳዊት 144:3
አቤቱ፥ እርሱን ታውቀው ዘንድ ሰው ምንድነው? ታስብለት ዘንድ የሰው ልጅ ምንድነው?
Explore መዝሙረ ዳዊት 144:3
Home
Bible
Plans
Videos