1
የማቴዎስ ወንጌል 10:16
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
“እነሆ እንደ በጎች በተኩላዎች መካከል እልካችኋለሁ፤ ስለዚህ እንደ እባብ ብልሆች እንደ ርግብም የዋሆች ሁኑ።
Compare
Explore የማቴዎስ ወንጌል 10:16
2
የማቴዎስ ወንጌል 10:39
ነፍሱን የሚያገኛት ያጠፋታል፤ ነፍሱን ስለ እኔ የሚያጠፋት ግን ያገኛታል።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 10:39
3
የማቴዎስ ወንጌል 10:28
ሥጋን የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይችሉትን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንና ሥጋን በገሃነም ሊያጠፋ የሚችለውን እርሱን ፍሩ።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 10:28
4
የማቴዎስ ወንጌል 10:38
መስቀሉን ይዞ በኋላዬ የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 10:38
5
የማቴዎስ ወንጌል 10:32-33
ስለዚህ በሰዎች ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ በሰዎች ፊት የሚክደኝን ሁሉ ግን እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 10:32-33
6
የማቴዎስ ወንጌል 10:8
በሽተኞችን ፈውሱ፤ ሙታንን አስነሡ፤ ለምጻሞችን አንጹ፤ አጋንንትን አስወጡ፤ በነጻ የተቀበላችሁትን በነጻ ስጡ።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 10:8
7
የማቴዎስ ወንጌል 10:31
ስለዚህ አትፍሩ ከብዙ ድንቢጦች ይልቅ እናንተ ትበልጣላችሁ።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 10:31
8
የማቴዎስ ወንጌል 10:34
“በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 10:34
Home
Bible
Plans
Videos