1
የዮሐንስ ወንጌል 20:21-22
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ኢየሱስም ዳግመኛ “ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ አብ እንደ ላከኝ እኔ ደግሞ እልካችኋለሁ፤” አላቸው። ይህንም ብሎ እፍ አለባቸውና “መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ።
Compare
Explore የዮሐንስ ወንጌል 20:21-22
2
የዮሐንስ ወንጌል 20:29
ኢየሱስም “ስለ አየኸኝ አምነሃል፤ ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው” አለው።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 20:29
3
የዮሐንስ ወንጌል 20:27-28
ከዚያም በኋላ ቶማስን “ጣትህን ወደዚህ አምጣና እጆቼን እይ፤ እጅህንም አምጣና በጎኔ ውስጥ አስገባው፤ ያመንህ እንጂ ያላመንህ አትሁን፤” አለው። ቶማስም “ጌታዬና አምላኬ!” ብሎ መለሰለት።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 20:27-28
Home
Bible
Plans
Videos