1
የዮሐንስ ወንጌል 12:26
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
የሚያገለግለኝ ቢኖር ይከተለኝ፤ እኔም ባለሁበት አገልጋዬ ደግሞ በዚያ ይሆናል፤ የሚያገለግለኝም ቢኖር አብ ያከብረዋል።
Compare
Explore የዮሐንስ ወንጌል 12:26
2
የዮሐንስ ወንጌል 12:25
ነፍሱን የሚወድ ያጠፋታል፤ ነፍሱንም በዚህ ዓለም የሚጠላ ለዘለዓለም ሕይወት ይጠብቃታል።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 12:25
3
የዮሐንስ ወንጌል 12:24
እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ የስንዴ ቅንጣት በምድር ወድቃ ካልሞተች ብቻዋን ትቀራለች፤ ብትሞት ግን ብዙ ፍሬ ታፈራለች።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 12:24
4
የዮሐንስ ወንጌል 12:46
በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 12:46
5
የዮሐንስ ወንጌል 12:47
ዓለምን ላድን እንጂ በዓለም ልፈርድ አልመጣሁምና፤ ቃሌን ሰምቶ የማይጠብቀው ቢኖር የምፈርድበት እኔ አይደለሁም።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 12:47
6
የዮሐንስ ወንጌል 12:3
ማርያምም ዋጋው እጅግ የከበረ የጥሩ ናርዶስ ሽቶ ንጥር ወስዳ የኢየሱስን እግሮች ቀባች፤ በጠጉርዋም አበሰቻችው፤ ቤቱም በሽቶው መዓዛ ተሞላ።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 12:3
7
የዮሐንስ ወንጌል 12:13
የዘንባባ ዛፍ ዝንጣፊ ይዞ ሊቀበለው ወጣና “ሆሣዕና፤ በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉሥ የተባረከ ነው፤” እያሉ ጮኸ።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 12:13
8
የዮሐንስ ወንጌል 12:23
ኢየሱስ ስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤ “የሰው ልጅ ይከብር ዘንድ ሰዓቱ ደርሶአል።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 12:23
Home
Bible
Plans
Videos