1
የያዕቆብ መልእክት 5:16
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ስለዚህ ኀጢአታችሁን እርስ በርሳችሁ ተናዘዙ፤ ትፈወሱም ዘንድ አንዱ ለሌላው ይጸልይ። የጻድቅ ሰው ጸሎት ኃይል አለው፤ ታላቅ ነገርም ያደርጋል።
Compare
Explore የያዕቆብ መልእክት 5:16
2
የያዕቆብ መልእክት 5:13
ከእናንተ መካከል በመከራ ውስጥ ያለ አለ? እርሱ ይጸልይ፤ የተደሰተ አለ? የምስጋና መዝሙር ይዘምር።
Explore የያዕቆብ መልእክት 5:13
3
የያዕቆብ መልእክት 5:15
በእምነት የቀረበ ጸሎት የታመመውን ሰው ይፈውሰዋል፤ ጌታም ያስነሣዋል፤ ኃጢአትም ሠርቶ ከሆነ፥ ይቅር ይባላል።
Explore የያዕቆብ መልእክት 5:15
4
የያዕቆብ መልእክት 5:14
ከእናንተ መካከል የታመመ ሰው አለ? የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችን ይጥራ፤ እነርሱም በጌታ ስም ዘይት ቀብተው ይጸልዩለት።
Explore የያዕቆብ መልእክት 5:14
5
የያዕቆብ መልእክት 5:20
ይህን ይወቅ፤ ኀጢአተኛን ከተሳሳተበት መንገድ የሚመልስ ሰው ነፍሱን ከሞት ያድንለታል፤ ብዙ ኃጢአቱንም ይቅርታ ያስገኝለታል።
Explore የያዕቆብ መልእክት 5:20
Home
Bible
Plans
Videos