1
የያዕቆብ መልእክት 3:17
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ከላይ የሆነችው ጥበብ ግን በመጀመሪያ ንጽሕት ናት፤ ቀጥሎም ሰላም ወዳድ፥ ደግ፥ እሺ ባይ፥ ምሕረትና መልካም ፍሬ የሞላባት፥ ጥርጥርና ግብዝነት የሌለባት ናት።
Compare
Explore የያዕቆብ መልእክት 3:17
2
የያዕቆብ መልእክት 3:13
ከእናንተ መካከል ጥበበኛና አስተዋይ የሆነ ማን ነው? በመልካም አኗኗር ሥራውን በጥበብ የዋህነት ያሳይ።
Explore የያዕቆብ መልእክት 3:13
3
የያዕቆብ መልእክት 3:18
የጽድቅም ፍሬ ሰላምን ለሚያደርጉ በሰላም ይዘራል።
Explore የያዕቆብ መልእክት 3:18
4
የያዕቆብ መልእክት 3:16
ቅናትና ራስ ወዳድነት ባሉበት ስፍራ በዚያ ሁከትና ክፉ ሥራ ሁሉ ይኖራሉ።
Explore የያዕቆብ መልእክት 3:16
5
የያዕቆብ መልእክት 3:9-10
በምላሳችን ጌታንና አብን እንባርካለን፥ በእርሷም በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠሩትን ሰዎች እንረግማለን። ከአንድ አፍ በረከትና መርገም ይወጣሉ፤ ወንድሞቼ ሆይ! ይህ ሊሆን አይገባም።
Explore የያዕቆብ መልእክት 3:9-10
6
የያዕቆብ መልእክት 3:6
ምላስም እንደ እሳት ናት፤ በሰውነት ክፍሎቻችን መካከል የምትገኝ የክፋት ዓለም ናት፤ ሰውነትን ሁሉ ታረክሳለች፤ ደግሞም የፍጥረትን ሩጫ ታቃጥላለች፤ ራሷም በገሃነም ትቃጠላለች።
Explore የያዕቆብ መልእክት 3:6
7
የያዕቆብ መልእክት 3:8
ነገር ግን ምላስን መግራት የሚችል ማንም ሰው የለም፤ የሚገድል መርዝ የሞላባትና ዕረፍት የሌላት ክፉ ነገር ናት።
Explore የያዕቆብ መልእክት 3:8
8
የያዕቆብ መልእክት 3:1
ወንድሞቼ ሆይ! ከእናንተ ብዙዎች አስተማሪዎች አይሁኑ፤ ምክንያቱም አስተማሪዎች የሆንን የባሰ ፍርድ እንደምንቀበል ታውቃላችሁ።
Explore የያዕቆብ መልእክት 3:1
Home
Bible
Plans
Videos