1
ትንቢተ ኢሳይያስ 33:6
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
የዘመንህም ጸጥታ የመድኃኒት፥ የጥበብና የእውቀት ብዛት ይሆናል፤ ጌታን መፍራት ሀብቱ ነው።
Compare
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 33:6
2
ትንቢተ ኢሳይያስ 33:2
አቤቱ ጌታ ሆይ፥ ማረን፤ አንተን እንጠባበቃለን፤ በየእለቱ ክንዳችን፥ በመከራም ጊዜ መድኅኒት ሁነን።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 33:2
3
ትንቢተ ኢሳይያስ 33:22
ጌታ ፈራጃችን ነው፥ ጌታ ሕግን ሰጪያችን ነው፥ ጌታ ንጉሣችን ነው፤ እርሱ ያድነናል።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 33:22
4
ትንቢተ ኢሳይያስ 33:15-16
በጽድቅ የሚሄድ ቅን ነገርንም የሚናገር፥ በጭቆና የሚገኝ ትርፍን የሚጸየፍ፥ መማለጃን ከመጨበጥ እጁን የሚሰበስብ፥ ደም ማፍሰስን ከመስማት ጆሮቹን የሚከልል፥ ክፋትንም ከማየት ዐይኖቹን የሚጨፍን ነው። እርሱ ከፍ ባለ ሥፍራ ይቀመጣል፤ ጠንካራ አምባ መጠጊያው ይሆናል፤ እንጀራም ይሰጠዋል፥ ውኃውም የማታቋርጥ ትሆናለች።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 33:15-16
Home
Bible
Plans
Videos