1
ወደ ዕብራውያን 6:19
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ይህም ተስፋ እንደ ነፍስ መልሕቅ አለን፤ እርሱም እርግጥና ጽኑ የሆነ ወደ መጋረጃውም ውስጥ የገባ ነው፤
Compare
Explore ወደ ዕብራውያን 6:19
2
ወደ ዕብራውያን 6:10
እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዐመፀኛ አይደለምና።
Explore ወደ ዕብራውያን 6:10
3
ወደ ዕብራውያን 6:18
ይሄውም እግዚአብሔር ሊዋሽ በማይቻል በሁለት በማይለወጥ ነገር፥ በፊታችን ያለውን ተስፋ ለመያዝ ለሸሸን ለእኛ ብርቱ መጽናናት እንዲሆንልን ነው።
Explore ወደ ዕብራውያን 6:18
4
ወደ ዕብራውያን 6:1
ስለዚህ የክርስቶስን የመጀመሪያ ትምህርት አልፈን ወደ ፍጻሜ እንሂድ፤ መሠረትን ደግመን አንመሥርት፤ እርሱም ከሞተ ሥራ ንስሓና በእግዚአብሔር እምነት፥
Explore ወደ ዕብራውያን 6:1
Home
Bible
Plans
Videos