1
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:15
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
የእውነትን ቃል በትክክለኛው መንገድ እየገለጥህ፥ የሚያፍርበት ነገር እንደሌለው ሠራተኛ፥ ለእግዚአብሔር ብቁ ተደርገህ ራስህን ለማቅረብ የተቻለህን ሁሉ ጣር።
Compare
Explore 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:15
2
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:22
ከክፉ የጎልማሳነት ምኞት ግን ሽሽ፤ በንጹሕም ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር ጽድቅን፥ እምነትን፥ ፍቅርን፥ ሰላምን አጥብቀህ ተከተል።
Explore 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:22
3
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:24
የጌታም ባርያ ጠበኛ መሆን አይገባውም፤ ይልቁንስ ለሰው ሁሉ ገር፥ ለማስተማር ብቃት ያለው፥
Explore 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:24
4
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:13
እኛ ታማኝ ባንሆን፥ እርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል፤ ራሱን ሊክድ አይችልምና።”
Explore 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:13
5
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:25
ትዕግሥተኛና የሚቃወሙትን በየዋህነት የሚገሥጽ ሊሆን ይገባዋል። ከዚህም የተነሣ ምናልባት እግዚአብሔር ንስሓ ገብተው እውነቱን ወደ ማወቅ እንዲመጡ፥
Explore 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:25
6
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:16
ነገር ግን ለዓለም ከሚመች ከከንቱ መለፍለፍ ራቅ፤ ምክንያቱም ሰዎችን ከፊት ይልቅ ወደ ኃጢአት ይመራልና፤
Explore 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:16
Home
Bible
Plans
Videos