1
1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 4:18
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ሰውየው ስለ እግዚአብሔር ታቦት በተናገረ ጊዜ፥ ዔሊ በቅጥሩ በር አጠገብ ከተቀመጠበት ወንበር ላይ በጀርባው ወደቀ፤ እርሱም ያረጀና ሰውነቱም የሚከብድ ስለ ነበር፥ ዐንገቱ ተሰብሮ ሞተ። እርሱ ለአርባ ዓመት በእስራኤል ላይ ፈራጅ ነበር።
Compare
Explore 1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 4:18
2
1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 4:21
የእግዚአብሔር ታቦት ስለ ተማረከ፥ ዐማቷና ባሏም ስለ ሞቱ፥ “ክብር ከእስራኤል ተለይቷአል” ስትል የሕፃኑን ስም ኢካቦድ አለችው።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 4:21
3
1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 4:22
ከዚያም፥ “የእግዚአብሔር ታቦት ተማርኳልና ክብር ከእስራኤል ተለይቶአል” አለች።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 4:22
Home
Bible
Plans
Videos