1
1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:11
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ጌታን ፈልጉት፥ ብርታቱን እሹ፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።
Compare
Explore 1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:11
2
1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:34
መልካም ነውና፥ ጽኑ ፍቅሩም ለዘለዓለም ነውና ጌታን አመስግኑ።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:34
3
1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:8
ጌታን አመስግኑ፥ ስሙን ጥሩ፤ ለአሕዛብ ሥራውን አውሩ።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:8
4
1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:10
በቅዱስ ስሙ ክብር ይሁን፤ ጌታን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:10
5
1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:12
ተአምራቱንም የተናገረውንም ፍርድ፥ የሠራትን ድንቅ አስቡ፤ እናንተ
Explore 1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:12
6
1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:9
ተቀኙለት፥ ዘምሩለት፤ ተአምራቱንም ሁሉ ተናገሩ።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:9
7
1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:25
ጌታ ታላቅ፥ ከፍ ያለ ምስጋናም ይገባዋልና፤ ከአማልክትም ሁሉ በላይ የተፈራ ነው።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:25
8
1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:29
ለስሙ የሚገባ ክብርን ለእግዚአብሔር ስጡ፤ ቁርባንን ይዛችሁ በፊቱ ግቡ፤ በቅድስናው ስፍራ ለእግዚአብሔር ስገዱ።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:29
9
1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:27
ክብርና ግርማ በፊቱ፥ ኃይልና ደስታ በስፍራው ውስጥ ናቸው።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:27
10
1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:23
ምድር ሁሉ ጌታን አመስግኑ፤ ዕለት ዕለት ማዳኑን አውሩ።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:23
11
1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:24
ክብሩን ለአሕዛብ፥ ተአምራቱንም ለሰዎች ሁሉ ንገሩ።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:24
12
1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:22
እንዲህም አለ፦ “የቀባኋቸውን አትንኩ፤ በነቢያቴ ክፉ አታድርጉ።”
Explore 1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:22
13
1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:26
የአሕዛብ አማልክት ሁሉ ጣዖታት ናቸው፤ ጌታ ግን ሰማያትን ሠራ።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:26
14
1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:15
ቃል ኪዳኑን ለዘለዓለም፥ እስከ ሺህ ትውልድ ያዘዘውን ቃሉን አሰበ፥
Explore 1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:15
15
1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:31
ሰማያት ደስ ይበላቸው፥ ምድርም ሐሤትን ታድርግ፤ በአሕዛብም መካከል፦ “ጌታ ነግሷል” ይበሉ።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:31
16
1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:36
ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም፥ የእስራኤል አምላክ ጌታ ይባረክ።” ሕዝቡም ሁሉ “አሜን” አሉ፤ ጌታንም አመሰገኑ።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:36
17
1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:28
የአሕዛብ ወገኖች ለጌታ የሚገባውን ስጡ፥ ለጌታ ተገቢውን ክብርና ኃይል ስጡ።
Explore 1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:28
Home
Bible
Plans
Videos