1
መጽሐፈ መዝሙር 88:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አዳኜ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ! ትረዳኝ ዘንድ በቀን ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ ሌሊቱንም በአንተ ፊት አለቅሳለሁ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 88:1
2
መጽሐፈ መዝሙር 88:2
እባክህ ጸሎቴን ስማ! ጩኸቴንም አድምጥ!
Explore መጽሐፈ መዝሙር 88:2
3
መጽሐፈ መዝሙር 88:13
እግዚአብሔር ሆይ! እንድትረዳኝ ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ በየማለዳውም ወደ አንተ እጸልያለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 88:13
Home
Bible
Plans
Videos