1
መጽሐፈ መዝሙር 80:19
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ሆይ! ከተሰደድንበት መልሰን፤ እንድንድን ምሕረትህን አሳየን።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 80:19
2
መጽሐፈ መዝሙር 80:3
አምላክ ሆይ! ከተሰደድንበት መልሰን፤ እንድንድን ምሕረትህን አሳየን!
Explore መጽሐፈ መዝሙር 80:3
3
መጽሐፈ መዝሙር 80:18
ከእንግዲህ ወዲህ ከአንተ አንርቅም፤ በሕይወት ጠብቀን፤ እኛም እናመሰግንሃለን።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 80:18
4
መጽሐፈ መዝሙር 80:7
የሠራዊት አምላክ ሆይ! ከተሰደድንበት መልሰን! እንድንድን ምሕረትህን አሳየን።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 80:7
Home
Bible
Plans
Videos