1
መጽሐፈ መዝሙር 68:19
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
“ሸክማችንን በየቀኑ የሚያቀልልንና እኛን የሚያድን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 68:19
2
መጽሐፈ መዝሙር 68:5
በተቀደሰ መኖሪያው ያለ አምላክ አባት ለሌላቸው ልጆች አባት ነው፤ ባሎቻቸው ለሞቱባቸውም ሴቶች ጠባቂ ነው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 68:5
3
መጽሐፈ መዝሙር 68:6
መጠጊያ ላጡ ብቸኞች የሚኖሩበትን ቤት ይሰጣቸዋል፤ እስረኞች ነጻ ወጥተው በብልጽግና እንዲኖሩ ያደርጋቸዋል፤ ዐመፀኞች ግን በሚያቃጥል በረሓ ይኖራሉ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 68:6
4
መጽሐፈ መዝሙር 68:20
አምላካችን የሚያድን አምላክ ነው፤ ከሞት እንድናመልጥ የሚያደርገን ጌታ እግዚአብሔር ነው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 68:20
Home
Bible
Plans
Videos