1
መጽሐፈ መዝሙር 31:24
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እናንተ በእግዚአብሔር ተስፋ የምታደርጉ ሁሉ ጠንክሩ፤ በርቱም።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 31:24
2
መጽሐፈ መዝሙር 31:15
እኔ ሁልጊዜ በአንተ እጅ ነኝ፤ ከጠላቶቼ እጅና ከሚያሳድዱኝ ሁሉ አድነኝ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 31:15
3
መጽሐፈ መዝሙር 31:19
በአንተ ለመከለል ወደ አንተ ለሚጠጉ በሰዎች ሁሉ ፊት የምትሰጠው ለሚፈሩህ ያዘጋጀኸው ደግነት ምንኛ ትልቅ ነው!
Explore መጽሐፈ መዝሙር 31:19
4
መጽሐፈ መዝሙር 31:14
እግዚአብሔር ሆይ! አንተ አምላኬ ነህ፤ እኔ በአንተ እታመናለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 31:14
5
መጽሐፈ መዝሙር 31:3
አንተ መጠጊያ ምሽጌ ነህ፤ ስለ ስምህ ስትል ምራኝ፤ የምሄድበትንም መንገድ አሳየኝ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 31:3
6
መጽሐፈ መዝሙር 31:5
የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ሆይ! ነፍሴን ለአንተ እሰጣለሁና አድነኝ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 31:5
7
መጽሐፈ መዝሙር 31:23
እናንተ ለእርሱ የተቀደሳችሁ ሁሉ እግዚአብሔርን ውደዱት፤ እግዚአብሔር ታማኞችን ይጠብቃል፤ ለትዕቢተኞች ግን ተገቢ ቅጣታቸውን ይሰጣል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 31:23
8
መጽሐፈ መዝሙር 31:1
እግዚአብሔር ሆይ! መጠጊያ እንድትሆነኝ ወደ አንተ መጥቻለሁ፤ ስለዚህ እንዳፍር አታድርገኝ፤ በጽድቅህም አድነኝ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 31:1
Home
Bible
Plans
Videos