1
መጽሐፈ መዝሙር 27:14
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
በእግዚአብሔር ታመን፤ በርታ፤ ተስፋ አትቊረጥ፤ በእግዚአብሔር ታመን።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 27:14
2
መጽሐፈ መዝሙር 27:4
እግዚአብሔርን አንድ ነገር እለምነዋለሁ፤ የምለምነውም፦ በሕይወት ዘመኔ ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ የእግዚአብሔርን አስደናቂነት እንድመለከትና በቤተ መቅደሱም መጸለይ እንድችል ነው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 27:4
3
መጽሐፈ መዝሙር 27:1
እግዚአብሔር ብርሃኔና ደኅንነቴ ስለ ሆነ ማንንም አልፈራም እግዚአብሔር የሕይወቴ ከለላ ስለ ሆነ የሚያስፈራኝ ማነው?
Explore መጽሐፈ መዝሙር 27:1
4
መጽሐፈ መዝሙር 27:13
ሕያዋን በሚኖሩባት ምድር እስካለሁ ድረስ የእግዚአብሔርን በጎነት እንደማይ እተማመናለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 27:13
5
መጽሐፈ መዝሙር 27:5
በችግር ቀን በጥላው ሥር ይደብቀኛል፤ በመቅደሱ ውስጥ ይሰውረኛል፤ በአለትም ላይ ከፍ አድርጎ ይጠብቀኛል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 27:5
Home
Bible
Plans
Videos