1
መጽሐፈ መዝሙር 149:4
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር በሕዝቡ ደስ ይለዋል፤ ድል በማቀዳጀት ትሑታንን ያከብራቸዋል።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 149:4
2
መጽሐፈ መዝሙር 149:6
ስለ ታም ሰይፍ በእጆቻቸው ይዘው እልል እያሉ እግዚአብሔርን በከፍተኛ ድምፅ ያመስግኑት።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 149:6
3
መጽሐፈ መዝሙር 149:1
እግዚአብሔርን አመስግኑ! ለእግዚአብሔር አዲስ መዝሙር ዘምሩ! በምእመናን ጉባኤ አመስግኑት!
Explore መጽሐፈ መዝሙር 149:1
Home
Bible
Plans
Videos