1
መጽሐፈ መዝሙር 146:5
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
የያዕቆብ አምላክ ረዳቱ የሆነለትና በአምላኩ በእግዚአብሔር ተስፋ ያደረገ ሰው ደስ ይበለው፤
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 146:5
2
መጽሐፈ መዝሙር 146:3
ማዳን ስለማይችሉ በመሪዎች ወይም በማንኛውም ፍጡር አትተማመኑ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 146:3
3
መጽሐፈ መዝሙር 146:7-8
ለተጨቈኑት ፍትሕን ይሰጣል፤ ለተራቡ ምግብን ይሰጣል። እስረኞችን ነጻ ያወጣል። የዕውሮችን ዐይን ያበራል፤ የወደቁትን ያነሣል፤ ጻድቃንን ይወዳል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 146:7-8
4
መጽሐፈ መዝሙር 146:6
እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን፥ ባሕርንና በውስጣቸው ያሉትን ሁሉ የፈጠረ ነው። እርሱ ዘወትር ቃል ኪዳኑን ይጠብቃል፤
Explore መጽሐፈ መዝሙር 146:6
5
መጽሐፈ መዝሙር 146:9
እግዚአብሔር መጻተኞችን ይጠብቃል፤ ባሎቻቸው የሞቱባቸውን ሴቶችና ወላጆቻቸው የሞቱባቸውን ልጆች ይረዳል፤ የክፉዎችን ዕቅድ ግን ያፈርሣል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 146:9
Home
Bible
Plans
Videos