1
መጽሐፈ መዝሙር 118:24
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ይህ እግዚአብሔር የሠራው የድል ቀን ነው፤ በእርሱ ደስ ይበለን፤ ሐሴትም እናድርግ!
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 118:24
2
መጽሐፈ መዝሙር 118:6
እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ሆኖ ስለሚረዳኝ አልፈራም፤ ከቶ ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል?
Explore መጽሐፈ መዝሙር 118:6
3
መጽሐፈ መዝሙር 118:8
በሰው ከመመካት ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 118:8
4
መጽሐፈ መዝሙር 118:5
በተጨነቅሁ ጊዜ ጩኸቴን ወደ እግዚአብሔር አሰማሁ፤ እርሱም ሰማኝ፤ ነጻም አወጣኝ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 118:5
5
መጽሐፈ መዝሙር 118:29
ቸር ስለ ሆነና ፍቅሩም ዘለዓለማዊ ስለ ሆነ፥ እግዚአብሔርን አመስግኑት።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 118:29
6
መጽሐፈ መዝሙር 118:1
ቸር ስለ ሆነና ፍቅሩም ዘለዓለማዊ ስለ ሆነ እግዚአብሔርን አመስግኑ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 118:1
7
መጽሐፈ መዝሙር 118:14
እግዚአብሔር ከለላዬና መከላከያዬ ነው፤ አዳኜም እርሱ ነው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 118:14
8
መጽሐፈ መዝሙር 118:9
በመሪዎች ከመመካት ይልቅ፥ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 118:9
9
መጽሐፈ መዝሙር 118:22
ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እርሱ ዋና የማእዘን ራስ ሆነ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 118:22
Home
Bible
Plans
Videos