1
መጽሐፈ መዝሙር 109:30
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ድምፄን ከፍ አድርጌ ለእግዚአብሔር ክብር እሰጣለሁ፤ በሕዝብ ጉባኤ መካከል አመሰግነዋለሁ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 109:30
2
መጽሐፈ መዝሙር 109:26
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ! እባክህ እርዳኝ፤ ስለ ዘለዓለማዊው ፍቅርህም አድነኝ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 109:26
3
መጽሐፈ መዝሙር 109:31
ምክንያቱም እርሱ ሊገድሉት ከተዘጋጁ ሰዎች እጅ ሊያድነው ስለ ድኻ ሰው መብት ይከራከራል፤
Explore መጽሐፈ መዝሙር 109:31
Home
Bible
Plans
Videos