1
መጽሐፈ ነህምያ 12:43
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
በዚያም ዕለት ብዙ መሥዋዕት ቀረበ፤ ሕዝቡም እግዚአብሔር ደስ ስላሰኛቸው ታላቅ ሐሴት አደረጉ፤ ሴቶችም፥ ልጆችም አብረው ተደስተዋል፤ በኢየሩሳሌም የነበረው የእልልታቸው ድምፅ እስከ ሩቅ ድረስ ይሰማ ነበር።
Compare
Explore መጽሐፈ ነህምያ 12:43
2
መጽሐፈ ነህምያ 12:27
የኢየሩሳሌም ከተማ ቅጽር የምረቃ በዓል በተከበረበት ዕለት ሌዋውያኑ በጸናጽል፥ በበገናና በመሰንቆ በዓሉን እንዲያከብሩ ከየሚኖሩበት ስፍራ ተፈልገው መጡ።
Explore መጽሐፈ ነህምያ 12:27
Home
Bible
Plans
Videos