1
የማርቆስ ወንጌል 10:45
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
የሰው ልጅ እንኳ ለማገልገልና ሕይወቱን ለብዙዎች ቤዛ አድርጎ ለመስጠት መጣ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።”
Compare
Explore የማርቆስ ወንጌል 10:45
2
የማርቆስ ወንጌል 10:27
ኢየሱስም ወደ እነርሱ ተመልክቶ፦ “እርግጥ ይህ ነገር በሰው ዘንድ አይቻልም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ይቻላል፤ ለእግዚአብሔር ሁሉ ነገር ይቻለዋል፤” አላቸው።
Explore የማርቆስ ወንጌል 10:27
3
የማርቆስ ወንጌል 10:52
ኢየሱስም “በል ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል፤” አለው። ሰውየውም ወዲያውኑ ማየት ቻለ፤ በመንገድም ኢየሱስን ተከትሎ ሄደ።
Explore የማርቆስ ወንጌል 10:52
4
የማርቆስ ወንጌል 10:9
እንግዲህ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየው።”
Explore የማርቆስ ወንጌል 10:9
5
የማርቆስ ወንጌል 10:21
ኢየሱስም ተመለከተውና ወደደው፤ እንዲህም አለው፦ “አንድ ነገር ብቻ ቀርቶሃል፤ ሂድ፤ ያለህን ሁሉ ሸጠህ ገንዘብህን ለድኾች ስጥ፤ የተከማቸ ሀብት በሰማይ ታገኛለህ፤ ከዚህም በኋላ ና፤ ተከተለኝ።”
Explore የማርቆስ ወንጌል 10:21
6
የማርቆስ ወንጌል 10:51
ኢየሱስም “ምን እንዳደርግልህ ትፈልጋለህ?” ሲል ጠየቀው። ዕውሩም ሰው፥ “መምህር ሆይ፥ እባክህ ዐይኔ እንዲያይ አድርግልኝ፤” አለው።
Explore የማርቆስ ወንጌል 10:51
7
የማርቆስ ወንጌል 10:43
በእናንተ ዘንድ ግን እንዲህ መሆን አይገባም፤ ከመካከላችሁ ትልቅ ሊሆን የሚፈልግ፥ አገልጋያችሁ መሆን አለበት፤
Explore የማርቆስ ወንጌል 10:43
8
የማርቆስ ወንጌል 10:15
በእውነት እላችኋለሁ፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን ሆኖ የማይቀበላት ከቶ አይገባባትም።”
Explore የማርቆስ ወንጌል 10:15
9
የማርቆስ ወንጌል 10:31
ይሁን እንጂ ፊተኞች የሆኑት ብዙዎች ኋለኞች ይሆናሉ፤ ኋለኞች የሆኑትም ፊተኞች ይሆናሉ።”
Explore የማርቆስ ወንጌል 10:31
10
የማርቆስ ወንጌል 10:6-8
ነገር ግን ከፍጥረት መጀመሪያ አንሥቶ ‘እግዚአብሔር ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፤ ስለዚህ ሰው አባትና እናቱን ትቶ ከሚስቱ ጋር ይተባበራል፤ ሁለቱም አንድ አካል ይሆናሉ፤’ ከዚያም ወዲያ ሁለት መሆናቸው ቀርቶ አንድ ይሆናሉ።
Explore የማርቆስ ወንጌል 10:6-8
Home
Bible
Plans
Videos