1
መጽሐፈ ኢዮብ 11:18
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ተስፋ ስላለህ አንተም በመተማመን ትኖራለህ፤ እግዚአብሔር ስለሚጠብቅህ ያለ ስጋት ዐርፈህ ትኖራለህ።
Compare
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 11:18
2
መጽሐፈ ኢዮብ 11:13-15
“ሆኖም፥ ልብህን የቀና ብታደርግ እጅህንም ዘርግተህ ወደ እግዚአብሔር ብትጸልይ፥ ኃጢአትን ከእጅህ ብታርቅ፥ ክፉ ነገርም በቤትህ እንዲገኝ ባታደርግ፥ በዚያን ጊዜ ቀና ብለህ ያለ ኀፍረት ሁሉን ነገር ታያለህ፤ ያለ ፍርሀትም ጸንተህ መቆም ትችላለህ።
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 11:13-15
3
መጽሐፈ ኢዮብ 11:16-17
ችግርህን ሁሉ ትረሳዋለህ፤ የምታስታውሰውም እንዳለፈ ጐርፍ ብቻ ነው። ሕይወትህ ከቀትር ፀሐይ ይበልጥ ይበራል፤ ጨለማው እንደ ማለዳ ብርሃን ይሆናል።
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 11:16-17
Home
Bible
Plans
Videos