1
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 5:14
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ጠንካራ ምግብ የሚያስፈልጋቸው ግን መልካሙንና ክፉውን የመለየት ልምድ ያላቸው ትላልቅ ሰዎች ናቸው።
Compare
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 5:14
2
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 5:12-13
እስከ አሁን በነበረው ጊዜ እናንተ አስተማሪዎች መሆን በተገባችሁ ነበር፤ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ቃል የመጀመሪያውን ትምህርት ሌላ ሰው እንደገና እንዲያስተምራችሁ ያስፈልጋል፤ በዚህ ዐይነት የሚያስፈልጋችሁ ወተት ነው እንጂ ጠንካራ ምግብ አይደለም። ወተት የሚጋት ሁሉ ሕፃን ስለ ሆነ መልካም ነገርን ከክፉ የመለየት ትምህርት አልተለማመደም።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 5:12-13
3
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 5:8-9
የእግዚአብሔር ልጅ ቢሆንም እንኳ በተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ። ፍጹም ሆኖ ከተገኘም በኋላ ለሚታዘዙት ሁሉ ለዘለዓለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 5:8-9
4
ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 5:7
ኢየሱስ ሰው ሆኖ በዚህ ምድር በኖረበት ጊዜ ከሞት ሊያድነው ወደሚችል አምላክ በታላቅ ጩኸትና በብዙ እንባ ጸሎትንና ልመናን አቀረበ፤ በትሕትና ራሱን ታዛዥ በማድረጉ እግዚአብሔር ጸሎቱን ሰማው።
Explore ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 5:7
Home
Bible
Plans
Videos