1
ትንቢተ ዕንባቆም 2:2-3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔርም እንዲህ ሲል መለሰልኝ፦ “የምገልጥልህን ራእይ ጻፍ፤ በቀላሉ እንዲነበብም አድርገህ በሰሌዳ ላይ ቅረጸው፤ ምክንያቱም ራእዩ የተወሰነለትን ጊዜ ይጠብቃል፤ እርሱም የሚናገረው የሚፈጸምበትን ቀን ነው፤ ሐሰትም የለበትም፤ ጊዜ የሚወስድ ቢመስልም ጠብቅ፤ በእርግጥ ይደርሳል፤ አይዘገይምም።
Compare
Explore ትንቢተ ዕንባቆም 2:2-3
2
ትንቢተ ዕንባቆም 2:14
ባሕር በውሃ የተሞላ እንደ ሆነ ሁሉ፥ ምድርም የእግዚአብሔርን ክብር በማወቅ የተሞላች ትሆናለች።
Explore ትንቢተ ዕንባቆም 2:14
3
ትንቢተ ዕንባቆም 2:20
እግዚአብሔር በተቀደሰ መቅደሱ አለ፤ ስለዚህ የዓለም ሕዝብ ሁሉ በፊቱ ጸጥ ይበል።
Explore ትንቢተ ዕንባቆም 2:20
Home
Bible
Plans
Videos