1
መጽሐፈ ዕዝራ 10:4
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ይህንንም ሁሉ ለማስፈጸም ኀላፊነቱ የአንተ ስለ ሆነ ተነሥ፤ እኛም እንደግፍሃለን፤ አይዞህ በርታ።”
Compare
Explore መጽሐፈ ዕዝራ 10:4
2
መጽሐፈ ዕዝራ 10:1
ዕዝራ በቤተ መቅደሱ ፊት ለፊት ለጸሎት ተንበርክኮ እያለቀሰ የተፈጸመውን ኃጢአት ሁሉ ለእግዚአብሔር በሚናዘዝበት ጊዜ ወንዶችም፥ ሴቶችም፥ ሕፃናትም ጭምር ያሉበት ቊጥሩ የበዛ የእስራኤል ማኅበር መጥቶ በዙሪያው በመሰብሰብ በመረረ ሁኔታ ያለቅሱ ነበር።
Explore መጽሐፈ ዕዝራ 10:1
Home
Bible
Plans
Videos