1
መጽሐፈ አስቴር 1:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ንጉሥ አርጤክስስ ከሕንድ እስከ ኢትዮጵያ ድረስ ያሉትን መቶ ኻያ ሰባት አገሮችን ይገዛ ነበር።
Compare
Explore መጽሐፈ አስቴር 1:1
2
መጽሐፈ አስቴር 1:12
ነገር ግን ይህን የንጉሡን ትእዛዝ ለንግሥት አስጢን በነገሩአት ጊዜ ወደ ንጉሡ ፊት ለመቅረብ እምቢ አለች፤ ይህም ሁኔታ ንጉሡን እጅግ አስቈጣው።
Explore መጽሐፈ አስቴር 1:12
Home
Bible
Plans
Videos