1
የሐዋርያት ሥራ 4:12
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ስለዚህ መዳን ከእርሱ በቀር በሌላ በማንም የለም፤ እኛ ልንድንበት የሚገባን እግዚአብሔር ለሰዎች የሰጠው ስም ከእርሱ በቀር በመላው ዓለም ማንም የለም።”
Compare
Explore የሐዋርያት ሥራ 4:12
2
የሐዋርያት ሥራ 4:31
ጸሎት ከጨረሱ በኋላ ተሰብስበው የነበሩበት ስፍራ ተናወጠ፤ ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤ የእግዚአብሔርንም ቃል ያለ ፍርሀት በድፍረት ተናገሩ።
Explore የሐዋርያት ሥራ 4:31
3
የሐዋርያት ሥራ 4:29
አሁንም ጌታ ሆይ፥ ዛቻቸውን ተመልከት፤ አገልጋዮችህ ቃልህን ያለ ፍርሀት በድፍረት እንዲናገሩ አድርግ፤
Explore የሐዋርያት ሥራ 4:29
4
የሐዋርያት ሥራ 4:11
እናንተ ግንበኞች ንቃችሁ የጣላችሁትም ድንጋይ እርሱ ነው፤ ነገር ግን እርሱ የማእዘን ራስ ሆነ።
Explore የሐዋርያት ሥራ 4:11
5
የሐዋርያት ሥራ 4:13
ጴጥሮስና ዮሐንስ በድፍረት መናገራቸውን የሸንጎ አባሎች ባዩ ጊዜ ያልተማሩ ተራ ሰዎች መሆናቸውን ያውቁ ስለ ነበረ ተደነቁ፤ ከኢየሱስ ጋር እንደ ነበሩም ዐወቁ፤
Explore የሐዋርያት ሥራ 4:13
6
የሐዋርያት ሥራ 4:32
አማኞች ሁሉ አንድ ልብና አንድ አሳብ ነበራቸው፤ ማንም ሰው “ይህ የእኔ ነው” የሚለው ነገር አልነበረውም፤ በመካከላቸውም ሁሉ ነገር የጋራ ነበር፤
Explore የሐዋርያት ሥራ 4:32
Home
Bible
Plans
Videos