1
ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 9:7
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ዳዊትም “አይዞህ አትፍራ! ስለ አባትህ ስለ ዮናታን ስል ቸርነት አደርግልሃለሁ፤ የአያትህ የሳኦል ይዞታ የነበረውን መሬት ሁሉ እመልስልሃለሁ፤ ዘወትርም በማእዴ ተቀምጠህ ትመገባለህ” አለው።
Compare
Explore ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 9:7
2
ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 9:1
አንድ ቀን ዳዊት “ስለ ዮናታን ስል ቸርነት እንዳደርግለት ከሳኦል ቤተሰብ ከሞት የተረፈ ሰው አለን?” ብሎ ጠየቀ።
Explore ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 9:1
Home
Bible
Plans
Videos