1
1 ወደ ጢሞቴዎስ 5:8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ለራሱ ዘመዶች፥ ይልቁንም ለቅርብ ቤተሰቦቹ የማያስብ ሃይማኖቱን የካደ ነው፤ እንዲያውም ከማያምን ሰው እንኳ የባሰ ክፉ ነው።
Compare
Explore 1 ወደ ጢሞቴዎስ 5:8
2
1 ወደ ጢሞቴዎስ 5:1
ሽማግሌን እንደ አባት አድርገህ ምከረው እንጂ አትገሥጸው፤ ወጣቶች ወንዶችን እንደ ወንድሞች፥
Explore 1 ወደ ጢሞቴዎስ 5:1
3
1 ወደ ጢሞቴዎስ 5:17
ቤተ ክርስቲያንን በደንብ የሚያስተዳድሩ፥ ይልቁንም በመስበክና በማስተማር የሚደክሙ ሽማግሌዎች እጥፍ ክብር ይገባቸዋል፤
Explore 1 ወደ ጢሞቴዎስ 5:17
4
1 ወደ ጢሞቴዎስ 5:22
እጆችህን በመጫን ማንንም ለመሾም አትቸኲል፤ ራስህን በንጽሕና ጠብቅ እንጂ ከሌሎች ሰዎች ጋር በኃጢአት አትተባበር።
Explore 1 ወደ ጢሞቴዎስ 5:22
Home
Bible
Plans
Videos